ኢያሱ 8:16 NASV

16 የጋይ ሰዎች በሙሉ እንዲያሳድዷቸው ተጠሩ፤ ኢያሱንም አሳደዱት፤ በዚህ ሁኔታም የጋይ ሰዎች ከከተማዪቱ እንዲርቁ ተደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 8:16