ኢያሱ 8:21 NASV

21 ኢያሱና እስራኤል ሁሉ ያደፈጠው ጦር ከተማዪቱን መያዙንና ጢሱ ወደ ላይ መውጣቱን ሲያዩ፣ ወደ ኋላ ተመልሰው በጋይ ሰዎች ላይ አደጋ ጣሉባቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 8:21