ኢያሱ 8:9 NASV

9 ከዚያም ኢያሱ ሰዎቹን ላካቸው፤ እነርሱም ሄደው ከጋይ በስተ ምዕራብ በቤቴልና በጋይ መካከል ባለው ቦታ አደፈጡ፤ ኢያሱ ግን እዚያው ከሕዝቡ ጋር ዐደረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 8:9