22 ከዚያም ኢያሱ የገባዖንን ሰዎች ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “እዚሁ አጠገባችን መኖራችሁ የታወቀ ሆኖ ሳለ፣ ‘የምንኖረው ከእናንተ በራቀ ስፍራ ነው’ ብላችሁ ያታለላችሁን ለምንድን ነው?
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 9:22