ኢያሱ 9:27 NASV

27 በዚያችም ዕለት ኢያሱ የገባዖንን ሰዎች ለማኅበረ ሰቡና እግዚአብሔር በሚመርጠው ስፍራ ለሚቆመው የእግዚአብሔር ለሆነው መሠዊያ እስከ ዛሬ ድረስ ዕንጨት ቈራጮችና ውሃ ቀጂዎች አደረጋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 9:27