ኢያሱ 9:6 NASV

6 ከዚያም ኢያሱ ወደ ሰፈረበት ወደ ጌልገላ ሄደው ኢያሱንና የእስራኤልን ሰዎች፣ “የመጣነው ከሩቅ አገር ነው፤ ከእኛ ጋር ቃል ኪዳን ግቡ” አሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 9:6