ዘፀአት 1:14 NASV

14 ጭቃ በማስቦካት፣ ጡብ በማሠራትና በእርሻም ሁሉ እያስጨነቁ ከባድ ሥራ እንዲሠሩ በማድረግ ሕይወታቸውን አስመረሩ፤ ግብፃውያኑ በሚያሠሯቸው ከባድ ሥራ ሁሉ ፈጽሞ አይራሩላቸውም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 1:14