ዘፀአት 1:16 NASV

16 “የዕብራውያንን ሴቶች በማማጫው ድንጋይ ላይ በምታዋልዱበት ጊዜ የሚወለደው ሕፃን ወንድ ከሆነ ግደሉት፤ ሴት ከሆነች ግን በሕይወት ትኑር።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 1:16