ዘፀአት 1:19 NASV

19 እነርሱም፣ “የዕብራውያን ሴቶች እንደ ግብፃውያን ሴቶች አይደሉም፤ ብርቱዎች ስለሆኑ አዋላጆች ከመድረሳቸው በፊት ይወልዳሉ” ሲሉ ለፈርዖን መለሱለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 1:19