ዘፀአት 10:5 NASV

5 አንበጣዎቹም ምድሪቱ እስከማትታይ ድረስ ይሸፍኗታል፤ በመስክህ ላይ እያቈጠቈጠ ያለውን ዛፍ ሁሉ ሳይቀር ከበረዶ የተረፈውንም ጥቂቱን ሁሉ ይበሉታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 10:5