ዘፀአት 11:1 NASV

1 እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “በፈርዖንና በግብፅ ላይ አንድ ሌላ መቅሠፍት አወርድባቸዋለሁ፤ ከዚያም በኋላ ፈርዖን ይለቃችኋል፤ ሲለቃችሁም አንዳችሁን ሳያስቀር ያስወጣችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 11:1