ዘፀአት 11:5 NASV

5 በዙፋኑ ላይ ከተቀመጠው ከፈርዖን ልጅ አንሥቶ የወፍጮ መጅ ገፊ እስከ ሆነችው እስከ ባሪያይቱ ልጅ ድረስ በግብፅ ምድር በኵር ሆኖ የተወለደ ወንድ ልጅ ሁሉ ይሞታል፤ እንዲሁም የቀንድ ከብቱ በኵር በሙሉ ያልቃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 11:5