ዘፀአት 11:7 NASV

7 በእስራኤላውያን ዘንድ ግን በሰውም ሆነ በእንስሳት ላይ ውሻ እንኳ አይጮኽባቸውም።’ በዚህም እግዚአብሔር (ያህዌ) በግብፃውያንና በእስራኤላውያን መካከል ልዩነት የሚያደርግ መሆኑን ታውቃላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 11:7