ዘፀአት 12:14 NASV

14 “ይህን ቀን መታሰቢያ ታደርጉታላችሁ፤ በሚቀጥሉት ትውልዶች ሁሉ ቋሚ ሥርዐት ሆኖ የእግዚአብሔር (ያህዌ) በዓል አድርጋችሁ ታከብሩታላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 12:14