ዘፀአት 12:38 NASV

38 ከእነርሱም ጋር ቍጥሩ የበዛ ሌላ ድብልቅ ሕዝብ አብሮአቸው ወጣ፤ እንዲሁም አያሌ የበግ፣ የፍየል፣ የጋማና የቀንድ ከብት መንጋ ይዘው ወጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 12:38