ዘፀአት 13:18 NASV

18 ስለዚህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሕዝቡን ዙሪያ በሆነው በምድረ በዳው መንገድ ወደ ቀይ ባሕር መራቸው፤ እስራኤላውያንም ለጦርነት ዝግጁ ሆነው ከግብፅ ወጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 13:18