ዘፀአት 14:4 NASV

4 እኔም የፈርዖንን ልብ ስለ ማደነድነው ያሳድዳቸዋል፤ ነገር ግን በፈርዖንና በሰራዊቱ ሁሉ ለራሴ ክብርን አገኛለሁ፤ ግብፃውያንም እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) መሆኔን ያውቃሉ።” እስራኤላውያንም ይህንኑ አደረጉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 14:4