ዘፀአት 15:16 NASV

16 አቤቱ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሆይ፤ ሕዝብህእስከሚያልፉ ድረስ፣የተቤዠኻቸው ሕዝብህ እስኪያልፉ ድረስ፣ድንጋጤና ሽብር በእነርሱ ላይ ይመጣል፤በክንድህ ብርታት፣እንደ ድንጋይ የማይንቀሳቀሱ ይሆናሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 15:16