ዘፀአት 15:25 NASV

25 ከዚያም ሙሴ ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) ጮኸ፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) አንዲት ዛፍ አሳየው፤ ዕንጨቷንም ወደ ውሃው ጣላት፤ ውሃውም ጣፋጭ ሆነ።በዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሕግና ሥርዐት አበጀላቸው፤ በዚያም ሥፍራ ፈተናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 15:25