ዘፀአት 15:7 NASV

7 በግርማህ ታላቅነት፣የተቃወሙህን ጣልኻቸው፤ቍጣህን ሰደድህ፤እንደ ገለባም በላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 15:7