ዘፀአት 17:10 NASV

10 ስለዚህ ኢያሱ ሙሴ ባዘዘው መሠረት ከአማሌቃውያን ጋር ተዋጋ፤ ሙሴ፣ አሮንና ሖርም ወደ ኰረብታው ጫፍ ወጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 17:10