ዘፀአት 17:3 NASV

3 ነገር ግን ሕዝቡ በዚያ ተጠምተው ስለ ነበር፣ በሙሴ ላይ አጒረመረሙ። እነርሱም፣ “እኛና ልጆቻችን እንዲሁም ከብቶቻችን በውሃ ጥም እንድናልቅ፣ ከግብፅ ለምን አወጣኸን?” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 17:3