ዘፀአት 17:6 NASV

6 ኮሬብ አጠገብ ባለው ዐለት በዚያ እኔ በአንተ ፊት እቆማለሁ። ዐለቱን ምታው፤ ከእርሱም ሕዝቡ የሚጠጡት ውሃ ይወጣል።” ስለዚህ ሙሴ በእስራኤል አለቆች ፊት ይህንኑ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 17:6