ዘፀአት 18:12 NASV

12 ከዚያም የሙሴ አማት ዮቶር የሚቃጠል መሥዋዕትና ሌሎች መሥዋዕቶች ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም) አቀረበ፤ አሮንም ከሙሴ አማት ጋር በእግዚአብሔር (ኤሎሂም) ፊት እንጀራ ለመብላት ከእስራኤል አለቆች ሁሉ ጋር መጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 18:12