ዘፀአት 18:14 NASV

14 አማቱም ሙሴ ለሕዝቡ የሚያደርገውን ሁሉ ባየ ጊዜ፣ “ምን ማድረግህ ነው? እነዚህ ሁሉ ሰዎች ከጧት እስከ ማታ በዙሪያህ ቆመው ሳለ፣ ብቻህን በፍርድ ወንበር ላይ ለምን ትቀመጣለህ?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 18:14