ዘፀአት 19:12 NASV

12 በተራራው ዙሪያ ለሕዝቡ ወሰን አበጅተህ እንዲህ በላቸው፤ ‘ወደ ተራራው እንዳትወጡ ወይም ግርጌውን እንዳትነኩ ተጠንቀቁ፤ ማንም ተራራውን ቢነካ በርግጥ ይሞታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 19:12