ዘፀአት 2:13 NASV

13 በማግሥቱም በወጣ ጊዜ ሁለት ዕብራውያን እርስ በርሳቸው ሲጣሉ አየ፤ ጥፋተኛውንም፣ “የገዛ ወገንህን የምትመታው ለምንድን ነው?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 2:13