ዘፀአት 2:23 NASV

23 ከብዙ ዓመት በኋላ፣ የግብፅ ንጉሥ ሞተ፤ እስራኤላውያንም በባርነት ከደረሰባቸው ግፍ የተነሣ ይጮኹ ነበር፤ ከባርነት ቀንበር ለመላቀቅ ያሰሙት ጩኸት ወደ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ደረሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 2:23