ዘፀአት 2:3 NASV

3 ከዚያ በላይ ልትሸሽገው ባልቻለች ጊዜ ግን የደንገል ቅርጫት ወስዳ፣ በዝፍትና በቅጥራን ለቀለቀችው፤ ሕፃኑንም በውስጡ አስተኝታ ቅርጫቱን አባይ ወንዝ ዳር ቄጠማ መካከል አስቀመጠችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 2:3