ዘፀአት 20:17 NASV

17 “የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ወይም የእርሱን ወንድ አገልጋይ ሆነ ሴት አገልጋይ፣ በሬውንም ሆነ አህያውን ወይም የእርሱ የሆነውን ማናቸውንም ነገር አትመኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 20:17