ዘፀአት 20:24 NASV

24 “ ‘የጭቃ መሠዊያን ሥራልኝ፤ በእርሱም ላይ የሚቃጠልና የኅብረት መሥዋዕትን ከበጎችህ፣ ከፍየሎችህና ከቀንድ ከብቶችህ ሠዋልኝ፤ ስሜ እንዲከበር በማደርግበት ቦታ ሁሉ ወደ አንተ እመጣና እባርክሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 20:24