ዘፀአት 20:4 NASV

4 “በላይ በሰማይ ወይም በታች በምድር ካለው ወይም በውሃ ውስጥ ከሚኖሩት ነገሮች በማናቸውም ምስል ለራስህ ጣዖትን አታብጅ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 20:4