ዘፀአት 21:13 NASV

13 ሆኖም እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ፈቅዶ ሰውየው ሳያውቅ በድንገት አድርጎት ከሆነ፣ እኔ ወደምወስነው ስፍራ ይሽሽ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 21:13