ዘፀአት 21:19 NASV

19 በትሩንም ይዞ ደጅ ለደጅ የሚል ቢሆን፣ በዱላ የመታው ሰው አይጠየቅበትም፤ ሆኖም ለተጐጂው ሰው ለባከነበት ጊዜ ገንዘብ ይክፈል፤ ፈጽሞ እስኪድን ክትትል ያድርግለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 21:19