ዘፀአት 21:6 NASV

6 ጌታው ወደ ዳኞች ይውሰደው፤ ወደ በር ወይም ወደ በሩ መቃን ወስዶ ጆሮውን በወስፌ ይብሳው፤ ከዚያም ዕድሜ ዘመኑን የእርሱ አገልጋይ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 21:6