ዘፀአት 22:11 NASV

11 በሁለቱ መካከል ያለው አለመግባባት መፍትሄ የሚያገኘው፣ ጎረቤቱ የሌላውን ሰው ንብረት እንዳልወሰደ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት በመማል ነው። ባለቤቱም ይህን መቀበል አለበት፤ የካሣም ክፍያ አይጠየቅም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 22:11