ዘፀአት 22:14 NASV

14 “አንድ ሰው ከጎረቤቱ እንስሳ ተውሶ ሳለ ባለቤቱ በሌለበት ቢጎዳ ወይም ቢሞት ካሣ መክፈል አለበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 22:14