ዘፀአት 22:5 NASV

5 “አንድ ሰው ከብቶቹን በመስክ ወይም በወይን ቦታ አሰማርቶ እንዲሁ ስድ ቢለቃቸውና የሌላውን ሰው መስክ ቢግጡ፣ ምርጥ ከሆነው ከራሱ መስክ ወይም የወይን ቦታ መክፈል አለበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 22:5