ዘፀአት 23:31 NASV

31 “ድንበርህን ከቀይ ባሕር እስከ ፍልስጥኤም ባሕር፣ ከምድረ በዳው እስከ ወንዙ ድረስ አደርገዋለሁ፤ በምድሪቱም ላይ የሚኖሩትን ሰዎች አሳልፌ እሰጥሃለሁ፤ አንተም አሳደህ ከፊትህ ታስወጣቸዋለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 23:31