22 በምስክሩ ታቦት ላይ ባሉት በሁለቱ ኪሩቤል መካከል፣ በስርየት መክደኛው ላይ በዚያ እኔ ከአንተ ጋር እገናኛለሁ፤ ለእስራኤላውያን የሚሆኑትን ትእዛዞቼንም እሰጥሃለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 25
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 25:22