ዘፀአት 26:31 NASV

31 “ከሰማያዊ፣ ከሐምራዊ፣ ከቀይ ማግና በቀጭኑ ከተፈተለ በፍታ መጋረጃ አብጅ፤ እጀ ብልህ ሠራተኛም ኪሩቤልን ይጥለፍበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 26:31