ዘፀአት 27:18 NASV

18 አደባባዩ ርዝመቱ አንድ መቶ ክንድ፣ ስፋቱ አምሳ ክንድ ሆኖ፣ በቀጭኑ ከተፈተለ ማግ ቁመታቸው አምስት ክንድ የሆነ መጋረጃዎችና የነሐስም መቆሚያዎች ያሉት ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 27:18