ዘፀአት 28:1 NASV

1 “ካህናት ሆነው ያገለግሉኝ ዘንድ ከእስራኤላውያን መካከል ወንድምህ አሮንን ከወንዶች ልጆቹ ከናዳብ፣ ከአብ ዩድ፣ ከአልዓዛርና ከኢታምር ጋር ወደ አንተ አቅርባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 28:1