ዘፀአት 28:12 NASV

12 ለእስራኤል ልጆች መታሰቢያ ድንጋዮች ይሆኑ ዘንድ በኤፉዱ ትከሻ ላይ ካሉት ንጣዮች ጋር አያይዛቸው፤ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት መታሰቢያ እንዲሆኑ አሮን ስሞቹን በትከሻው ላይ ይሸከማቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 28:12