35 አሮንም በአገልግሎቱ ጊዜ ይህን መልበስ አለበት፤ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ወደ መቅደሱ በገባና ከመቅደሱ ሲወጣ እንዳይሞት የሻኵራዎቹ ድምፅ ይሰማል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 28:35