8 በጥበብ የተጠለፈው የወገብ መታጠቂያ ከወርቅ፣ ከሰማያዊ፣ ከሐምራዊ፣ ከቀይ ማግና በቀጭኑ ከተፈተለ ሐር ከኤፉድ ጋር አንድ ወጥ ሆኖ የተሠራ ይሁን።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 28:8