ዘፀአት 29:20 NASV

20 አውራውንም በግ እረደው፤ ከደሙም ወስደህ የአሮንንና የወንዶች ልጆቹን የቀኝ ጆሮዎቻቸውን ጫፍ የቀኝ እጆቻቸውን አውራ ጣቶች፣ የቀኝ እግራቸውንም አውራ ጣቶች ቅባቸው፤ ከዚያም ደሙን በመሠዊያው ላይ ዙሪያውን እርጨው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 29:20