9 የራስ ማሰሪያዎችንም አድርግላቸው፤ ከዚያም አሮንንና ወንዶች ልጆቹን መታጠቂያዎችን አስታጥቃቸው፤ ክህነት የዘላለም ሥርዐት ይሆንላቸዋል፤ በዚህም መንገድ አሮንንና ወንዶች ልጆቹን ትክናቸዋለህ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 29
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 29:9