ዘፀአት 3:12 NASV

12 እግዚአብሔርም (ኤሎሂም)፣ “እኔ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ እኔ የላክሁህ ለመሆኑ ምልክቱ ይህ ነው፤ ሕዝቡን ከግብፅ ካወጣሃቸው በኋላ በዚህ ተራራ ላይ እግዚአብሔርን (ኤሎሂም) ታመልካላችሁ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 3:12