ዘፀአት 30:12 NASV

12 “የእስራኤላውያንን ጠቅላላ ቈጠራ በምታደርግበት ጊዜ እያንዳንዱ ሰው በሚቈጠርበት ወቅት ለሕይወቱ ቤዛ የሚሆን ወጆ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መክፈል አለበት፤ በዚህም ዐይነት ስትቈጥራቸው በእነርሱ ላይ መቅሠፍት አይመጣም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 30:12